Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 39:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 ሁለ​ቱ​ንም የተ​ጐ​ነ​ጐ​ኑ​ትን የወ​ርቅ ድሪ​ዎች በል​ብሰ እን​ግ​ድ​ዓው በሁ​ለቱ ወገ​ኖች ወዳ​ሉት ወደ ሁለቱ ቀለ​በ​ቶች አገቡ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 ሁለቱን የወርቅ ድሪዎች በደረት ኪሱ ጐንና ጐን ካሉት ቀለበቶች ጋራ አያያዟቸው፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 ሁለቱንም የተጐነጐኑትን የወርቅ ድሪዎች በደረቱ ኪስ ጫፎች ባሉት በሁለቱ ቀለበቶች አስገቡ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 ሁለቱንም የወርቅ ድሪዎች ከቀለበቶቹ ጋር እንዲያያዙ አደረጉ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 ሁለቱንም የተጐነጐኑትን የወርቅ ድሪዎች በደረቱ ኪስ ወገኖች ወዳሉት ወደ ሁለቱ ቀለበቶች አገቡ።

参见章节 复制




ዘፀአት 39:17
3 交叉引用  

ሁለት ቋዶ​ች​ንም ከጥሩ ወርቅ እንደ ተጐ​ነ​ጐነ ገመድ አድ​ር​ገህ ሥራ፤ የተ​ጐ​ነ​ጐ​ኑ​ት​ንም ቋዶች በፈ​ር​ጦቹ ላይ አን​ጠ​ል​ጥል።


ሁለ​ትም የወ​ርቅ ፈር​ጦች፥ ሁለ​ትም የወ​ርቅ ቀለ​በ​ቶች ሠሩ፤ ሁለ​ቱ​ንም የወ​ርቅ ቀለ​በ​ቶች በል​ብሰ እን​ግ​ድ​ዓው በሁ​ለቱ ወገን አደ​ረጉ።


የሁ​ለ​ቱ​ንም ድሪ​ዎች ጫፎች በሁ​ለቱ ፈር​ጦች ውስጥ አግ​ብ​ተው በል​ብሰ መት​ከፉ ጫን​ቃ​ዎች ላይ ፊት ለፊት አደ​ረ​ጓ​ቸው።


跟着我们:

广告


广告