Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 39:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 የዕ​ን​ቍ​ዎ​ችም ድን​ጋ​ዮች እንደ ዐሥራ ሁለቱ እንደ እስ​ራ​ኤል ልጆች ስሞች ነበሩ፤ በየ​ስ​ማ​ቸ​ውም ማተ​ሚያ እን​ደ​ሚ​ቀ​ረጽ ተቀ​ረጹ፤ ስለ ዐሥራ ሁለ​ቱም ነገ​ዶች ነበሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 ለእያንዳንዱ የእስራኤል ልጆች ስም አንዳንድ ሆኖ፣ በእያንዳንዱ ላይ እንደ ማኅተም ከዐሥራ ሁለቱ ነገዶች የአንዱ ስም የተቀረጸበት ዐሥራ ሁለት ድንጋዮች ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 የዕንቁዎቹም ድንጋዮች እንደ ዐሥራ ሁለቱ እንደ እስራኤል ልጆች ስሞች ነበሩ፥ በየስማቸውም ማተሚያ እንደሚቀረጽ ተቀረጹ፥ ስለ ዐሥራ ሁለቱም ነገዶች ነበሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 የከበሩት ድንጋዮች ዐሥራ ሁለቱን የእስራኤል ነገድ በመወከል እንዲታሰቡ በእያንዳንዱ ድንጋይ ላይ ከዐሥራ ሁለቱ የያዕቆብ ልጆች ስሞች አንዱ ስም ተቀርጾበታል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 የዕንቁዎችም ድንጋዮች እንደ አሥራ ሁለቱ እንደ እስራኤል ልጆች ስሞች ነበሩ፤ በየስማቸውም ማተሚያ እንደሚቀረጽ ተቀረጹ፥ ስለ አሥራ ሁለቱም ነገዶች ነበሩ።

参见章节 复制




ዘፀአት 39:14
4 交叉引用  

በቅ​ርጽ ሠራ​ተኛ ሥራ እንደ ማኅ​ተም ቅርጽ አድ​ር​ገህ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ልጆች ስሞች በሁ​ለት ድን​ጋ​ዮች ቅረጽ፤ በወ​ር​ቅም ፈርጥ አድ​ርግ።


በአ​ራ​ተ​ኛ​ውም ተራ ወር​ቃማ ድን​ጋይ፥ ቢረሌ፥ ሶም፤ ዙሪ​ያ​ውም በወ​ርቅ ፈርጥ ተደ​ረገ።


ለል​ብሰ እን​ግ​ድ​ዓ​ውም የተ​ጐ​ነ​ጐ​ኑ​ትን ድሪ​ዎች እንደ ገመድ አድ​ር​ገው ከጥሩ ወርቅ ሠሩ።


ታላቅና ረጅም ቅጥር ነበራት፤ ዐሥራ ሁለትም ደጆች ነበሩአት፤ በደጆቹም ዐሥራ ሁለት መላእክት ቆሙ የዐሥራ ሁለቱም የእስራኤል ልጆች ነገዶች ስሞች ተጽፈውባቸው ነበር።


跟着我们:

广告


广告