ዘፀአት 38:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 መሎጊያዎቹንም ከማይነቅዝ ዕንጨት ሠራ፤ በናስም ለበጣቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 መሎጊያዎቹን ከግራር ዕንጨት ሠርተው በንሓስ ለበጧቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 መሎጊያዎቹን ከግራር እንጨት ሠራ፥ በነሐስም ለበጣቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 መሎጊያዎችንም ከግራር እንጨት ሠርቶ በነሐስ ለበጣቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 መሎጊያዎቹንም ከግራር እንጨት ሠራ፥ በናስም ለበጣቸው። 参见章节 |