Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 38:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 ከሺህ ሰባት መቶ ሰባ አም​ስት ሰቅል የም​ሰ​ሶ​ዎ​ቹን ኵላ​ቦ​ችና ዘን​ጎች አደ​ረገ፤ የም​ሰ​ሶ​ዎ​ቹ​ንም ጕል​ላ​ቶች ለበጠ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 አንድ ሺሕ ሰባት መቶ ሰባ ዐምስት ሰቅሎችን ለምሰሶዎቹ ኵላቦች፣ የምሰሶዎቹን ዐናት ለመለበጥና ዘንጎቻቸውንም ለመሥራት አገልግሎት ላይ ውለው ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 ከሺህ ሰባት መቶ ሰባ አምስት ሰቅል የምሰሶዎቹን ኩላቦችና ዘንጎች ሠራ፥ የምሰሶዎቹንም ጉልላቶች ለበጠ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 በቀረውም ሠላሳ ኪሎ ብር ባጽልኤል ለምሰሶዎቹ ዘንጎችን፥ ኩላቦችንና ጒልላቶችን ሠራ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 ከሺህ ሰባት መቶ ሰባ አምስት ሰቅል የምሰሶቹን ኩላቦችና ዘንጎች አደረገ፥ የምሰሶቹንም ጉልላቶች ለበጠ።

参见章节 复制




ዘፀአት 38:28
3 交叉引用  

በዙ​ሪ​ያ​ውም ያሉ የአ​ደ​ባ​ባዩ ምሰ​ሶ​ዎች ሁሉ በብር የተ​ለ​በጡ ይሁኑ፤ የብ​ርም ክባ​ሶች፥ የና​ስም እግ​ሮች ይሁ​ኑ​ላ​ቸው።


መቶ​ውም የብር መክ​ሊት ለድ​ን​ኳኑ ምሰ​ሶ​ዎች እግ​ሮ​ችና ለመ​ጋ​ረ​ጃው ምሰ​ሶ​ዎች እግ​ሮች ተደ​ረገ፤ መቶ​ውም መክ​ሊት ለመቶ እግ​ሮች፤ ለአ​ንድ እግ​ርም አንድ መክ​ሊት ሆነ።


የተ​ሰ​ጠ​ውም ናስ አራት መቶ ሰባ መክ​ሊ​ትና ሁለት ሺህ አራት መቶ ሰቅል ነበረ።


跟着我们:

广告


广告