ዘፀአት 38:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በምዕራብም ወገን አምሳ ክንድ ርዝመት ያላቸውን መጋረጃዎች፥ ዐሥሩንም ምሰሶዎች፥ ዐሥሩንም የናስ እግሮች፥ ለምሰሶዎቹም የብር ኵላቦችንና ዘንጎችን አደረገ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 የምዕራቡ ጫፍ ወርዱ ዐምሳ ክንድ ነበር፤ ዐሥር ምሰሶዎችና ዐሥር መቆሚያዎች እንዲሁም የብር ኵላቦችና በምሰሶዎቹም ላይ ዘንጎች ያሉት መጋረጃዎች ነበሩት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በምዕራብ በኩል አምሳ ክንድ ርዝመት ያላቸው መጋረጃዎች ነበሩ፤ ዐሥር ምሰሶዎችና ዐሥር የነሐስ እግሮች ነበሩት፥ የምሰሶዎቹ ኩላቦችና ዘንጎች ከብር የተሰሩ ነበሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 በምዕራብ በኩል ኻያ ሁለት ሜትር ርዝመት ያላቸው መጋረጃዎች ነበሩ፤ እነርሱም ዐሥር እግሮች ያሉአቸው ዐሥር ምሰሶዎች ነበሩአቸው፤ ምሰሶዎቹም ከብር የተሠሩ ኩላቦችና ዘንጎች ነበሩአቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 በምዕራብም ወገን አምሳ ክንድ ርዝመት ያላቸውን መጋረጆች፥ አሥሩንም ምሰሶች፥ አሥሩንም የናስ እግሮች፥ ለምሰሶቹም የብር ኩላቦችንና ዘንጎችን አደረገ። 参见章节 |