Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 37:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 ላይ​ኛ​ው​ንና የግ​ድ​ግ​ዳ​ው​ንም ዙሪያ፥ ቀን​ዶ​ቹ​ንም በጥሩ ወርቅ ለበ​ጠው፤ በዙ​ሪ​ያ​ውም የወ​ርቅ ክፈፍ አደ​ረ​ገ​በት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

26 ላዩን፣ ጐኖቹን ሁሉና ቀንዶቹን በንጹሕ ወርቅ ለበጧቸው፤ በዙሪያው የወርቅ ክፈፍ አበጁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 ላዩን፥ የጎኑን ዙሪያ በሙሉና ቀንዶቹን በንጹሕ ወርቅ ለበጠው፤ በዙሪያውም የወርቅ ክፈፍ አደረገበት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

26 ጫፉን፥ አራት ጐኖቹንና ጒጦቹን ሁሉ በንጹሕ ወርቅ ለበጠ፤ በዙሪያውም የወርቅ ክፈፍ አበጀለት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

26 ላይኛውንና የግድግዳውንም ዙሪያ ቀንዶቹንም በጥሩ ወርቅ ለበጠው፤ በዙሪያውም የወርቅ ክፈፍ አደረገበት።

参见章节 复制




ዘፀአት 37:26
3 交叉引用  

በው​ስ​ጥና በው​ጭም በጥሩ ወርቅ ለብ​ጠው፤ በእ​ር​ሱም ላይ በዙ​ሪ​ያው የወ​ርቅ አክ​ሊል አድ​ር​ግ​ለት።


የዕ​ጣን መሠ​ዊ​ያ​ንም ከማ​ይ​ነ​ቅዝ ዕን​ጨት ሠራ፤ ርዝ​መቱ አንድ ክንድ፥ ስፋቱ አንድ ክንድ፤ አራት ማዕ​ዘን ነበር፤ ከፍ​ታ​ውም ሁለት ክንድ ነበር፤ ቀን​ዶ​ቹም ከእ​ርሱ ጋር በአ​ን​ድ​ነት የተ​ሠሩ ነበሩ።


ከክ​ፈ​ፉም በታች ሁለት የወ​ርቅ ቀለ​በ​ቶች አደ​ረ​ገ​በት፤ በዚ​ህና በዚያ በሁ​ለ​ቱም ጎን አደ​ረ​ጋ​ቸው፤ ለመ​ሸ​ከ​ምም የመ​ሎ​ጊ​ያ​ዎች መግ​ቢያ ነበሩ።


跟着我们:

广告


广告