Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 37:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 ጕብ​ጕ​ቦ​ች​ዋና ቅር​ን​ጫ​ፎ​ችዋ ከእ​ርሱ ጋር አንድ ነበሩ፤ ሁሉም አንድ ሆኖ ከተ​ቀ​ረጸ ከጥሩ ወርቅ ተሠ​ርቶ ነበር።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22 እንቡጦቹና ቅርንጫፎቹ ሁሉ ከንጹሕ ወርቅ ተሠርተው ከመቅረዙ ጋራ አንድ ወጥ ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 ጉብጉቦቹና ቅርንጫፎቹ ከእርሱ ጋር አንድ ነበሩ፤ ሁሉም አንድ ሆኖ ከተቀረጸ ከጥሩ ወርቅ ተሠርቶ ነበር።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

22 እንቡጦቹ ቅርንጫፎቹና መቅረዙ ከተቀጠቀጠ ወርቅ አንድ ወጥ ሆነው የተሠሩ ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

22 ጕብጕቦቹና ቅርንጫፎቹ ከእርሱ ጋር አንድ ነበሩ፤ ሁሉም አንድ ሆኖ ከተቀረጸ ከጥሩ ወርቅ ተሠርቶ ነበር።

参见章节 复制




ዘፀአት 37:22
9 交叉引用  

“መቅ​ረ​ዝ​ንም ከጥሩ ወርቅ አድ​ርግ፤ የመ​ቅ​ረ​ዙም እግ​ሩና ቅር​ን​ጫ​ፎቹ የተ​ቀ​ጠ​ቀጠ ሥራ ይሁን፤ ጽዋ​ዎ​ቹም፥ ጕብ​ጕ​ቦ​ቹም፥ አበ​ቦ​ቹም አን​ድ​ነት በእ​ርሱ ይደ​ረ​ጉ​በት።


ጕብ​ጕ​ቦ​ቹና ቅር​ን​ጫ​ፎቹ ሁሉ ከእ​ርሱ ጋር አንድ ይሁኑ፤ ሁሉም አንድ ሆኖ ከተ​ቀ​ጠ​ቀጠ ከጥሩ ወርቅ ይደ​ረግ።


ከመ​ቅ​ረ​ዝዋ ለወጡ ለስ​ድ​ስት ቅር​ን​ጫ​ፎች ከሁ​ለት ቅር​ን​ጫ​ፎች በታች አንድ ሆኖ የተ​ሠራ አንድ ጕብ​ጕብ፥ ከሁ​ለ​ትም ቅር​ን​ጫ​ፎች በታች አንድ ሆኖ የተ​ሠራ አንድ ጕብ​ጕብ፥ ደግሞ ከሁ​ለት ቅር​ን​ጫ​ፎች በታች አንድ ሆኖ የተ​ሠራ አንድ ጕብ​ጕብ ነበረ።


ሰባ​ቱ​ንም መብ​ራ​ቶ​ች​ዋን መኰ​ስ​ተ​ሪ​ያ​ዎ​ች​ዋ​ንም፥ የኵ​ስ​ታሪ ማድ​ረ​ጊ​ያ​ዎ​ች​ዋ​ንም ከጥሩ ወርቅ ሠራ።


ዐሥር ጥማድ በሬ ካረ​ሰው የወ​ይን ቦታ አንድ ፊቀን ወይን ጠጅ ይወ​ጣል፤ ስድ​ስት መስ​ፈ​ሪያ የዘራ ሦስት መሥ​ፈ​ሪያ ብቻ ያገ​ባል።


ነገር ግን ለሌላ ሳስ​ተ​ምር፥ እኔ ለራሴ የተ​ና​ቅሁ እን​ዳ​ል​ሆን ሰው​ነ​ቴን አስ​ጨ​ን​ቃ​ታ​ለሁ፥ ሥጋ​ዬ​ንም አስ​ገ​ዛ​ዋ​ለሁ።


ምድ​ራዊ ሰው​ነ​ታ​ች​ሁ​ንም ከዝ​ሙ​ትና ከር​ኵ​ሰት፥ ከጥ​ፋ​ትና ከክፉ ምኞት፥ ጣዖት ማም​ለክ ከሆ​ነው ከቅ​ሚ​ያም ግደ​ሉት።


跟着我们:

广告


广告