Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 37:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 ገበ​ታ​ው​ንም ይሸ​ከ​ሙ​ባ​ቸው ዘንድ መሎ​ጊ​ያ​ዎ​ቹን ከማ​ይ​ነ​ቅዝ ዕን​ጨት ሠርቶ በወ​ርቅ ለበ​ጣ​ቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 ጠረጴዛውን ለመሸከም የሚያገለግሉት መሎጊያዎች ከግራር ዕንጨት የተሠሩና በወርቅ የተለበጡ ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 ገበታውን እንዲሸከሙባቸው መሎጊያዎቹን ከግራር እንጨት ሠርቶ በወርቅ ለበጣቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 መሎጊያዎቹንም ከግራር እንጨት ሠርቶ በወርቅ ለበጣቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 ገበታውንም ይሸከሙባቸው ዘንድ መሎጊያዎቹን ከግራር እንጨት ሠርቶ በወርቅ ለበጣቸው።

参见章节 复制




ዘፀአት 37:15
3 交叉引用  

የፍ​የ​ልም ጠጕር፥ ቀይ የተ​ለፋ የአ​ውራ በግ ቍር​በት፥ ሰማ​ያዊ ቀለም የገባ ቍር​በት፥ የማ​ይ​ነ​ቅዝ ዕን​ጨት፥


ገበ​ታ​ው​ንም ለመ​ሸ​ከም መሎ​ጊ​ያ​ዎቹ እን​ዲ​ሰ​ኩ​ባ​ቸው ቀለ​በ​ቶች በክ​ፈፉ አቅ​ራ​ቢያ ነበሩ።


ለማ​ፍ​ሰ​ሻም ይሆኑ ዘንድ በገ​በ​ታው ላይ የሚ​ኖ​ሩ​ትን ዕቃ​ዎች፥ ወጭ​ቶ​ቹ​ንና ጭል​ፋ​ዎ​ቹን፥ ጽዋ​ዎ​ቹ​ንም፥ መቅ​ጃ​ዎ​ቹ​ንም ከጥሩ ወርቅ አደ​ረ​ጋ​ቸው።


跟着我们:

广告


广告