Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 37:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 ገበ​ታ​ው​ንም ለመ​ሸ​ከም መሎ​ጊ​ያ​ዎቹ እን​ዲ​ሰ​ኩ​ባ​ቸው ቀለ​በ​ቶች በክ​ፈፉ አቅ​ራ​ቢያ ነበሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 ጠረጴዛውን ለመሸከም የሚያገለግሉትን መሎጊያዎች እንዲይዙ ቀለበቶቹ ከጠርዙ አጠገብ ሆኑ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 ገበታውንም ለመሸከም መሎጊያዎቹ እንዲሰኩባቸው ቀለበቶች በክፈፉ አጠገብ ነበሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 ጠረጴዛውን ለመሸከም የሚያገለግሉ የመሎጊያ ማስገቢያዎቹ ቀለበቶችም በክፈፉ አጠገብ ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 ገበታውንም ለመሸከም መሎጊያዎቹ እንዲሰኩባቸው ቀለበቶች በክፈፉ አቅራቢያ ነበሩ።

参见章节 复制




ዘፀአት 37:14
4 交叉引用  

በዙ​ሪ​ያ​ውም አንድ ጋት የሚ​ያ​ህል ክፈፍ አድ​ር​ግ​ለት፤ የወ​ር​ቅም አክ​ሊል በክ​ፈፉ ዙሪያ አድ​ር​ግ​ለት።


ቀለ​በ​ቶ​ቹም ገበ​ታ​ውን ለመ​ሸ​ከም መሎ​ጊ​ያ​ዎቹ እን​ዲ​ሰ​ኩ​ባ​ቸው በክ​ፈፉ አቅ​ራ​ቢያ ይሁኑ።


አራ​ትም የወ​ርቅ ቀለ​በ​ቶች አደ​ረ​ገ​ለት፤ ቀለ​በ​ቶ​ቹ​ንም አራቱ እግ​ሮቹ ባሉ​በት በአ​ራቱ ማዕ​ዘ​ኖች አደ​ረገ።


ገበ​ታ​ው​ንም ይሸ​ከ​ሙ​ባ​ቸው ዘንድ መሎ​ጊ​ያ​ዎ​ቹን ከማ​ይ​ነ​ቅዝ ዕን​ጨት ሠርቶ በወ​ርቅ ለበ​ጣ​ቸው።


跟着我们:

广告


广告