Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 36:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

34 ሳን​ቆ​ቹ​ንም በወ​ርቅ ለበ​ጡ​አ​ቸው፤ ቀለ​በ​ቶ​ቻ​ቸ​ው​ንም የመ​ወ​ር​ወ​ሪያ ቤት እን​ዲ​ሆ​ኑ​ላ​ቸው ከወ​ርቅ አደ​ረጉ፤ መወ​ር​ወ​ሪ​ያ​ዎ​ቹ​ንም በወ​ርቅ ለበ​ጡ​አ​ቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

34 ወጋግራዎቹን በወርቅ ለበጧቸው፤ አግዳሚዎቹን ለመያዝም የወርቅ ቀለበቶችን ሠሩ፤ እንዲሁም አግዳሚዎቹን በወርቅ ለበጧቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

34 ሳንቃዎቹን በወርቅ ለበጣቸው፥ ቀለበቶቻቸውንም የመወርወሪያው ማስገቢያ እንዲሆኑ ከወርቅ ሠራ፥ መወርወሪያዎቹንም በወርቅ ለበጣቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

34 ተራዳዎቹንም በወርቅ ለበጡአቸው፤ ዋልታዎቻቸውንም የመወርወሪያው መተላለፊያ ይሆኑ ዘንድ ከወርቅ ሠሩ፤ መወርወሪያዎቹም በወርቅ የተለበጡ ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

34 ሳንቆቹንም በወርቅ ለበጡአቸው፤ ቀለበቶቻቸውንም የመወርወሪያ ቤት እንዲሆኑላቸው ከወርቅ አደረጉ፤ መወርወሪያዎቹንም በወርቅ ለበጡአቸው።

参见章节 复制




ዘፀአት 36:34
4 交叉引用  

በቅ​ድ​ስተ ቅዱ​ሳ​ኑም ፊት ከዝ​ግባ መሠ​ዊ​ያን ሠራ፤ በጥሩ ወር​ቅም ለበ​ጠው።


ቀለ​በ​ቶ​ቹም ገበ​ታ​ውን ለመ​ሸ​ከም መሎ​ጊ​ያ​ዎቹ እን​ዲ​ሰ​ኩ​ባ​ቸው በክ​ፈፉ አቅ​ራ​ቢያ ይሁኑ።


መካ​ከ​ለ​ኛ​ው​ንም መወ​ር​ወ​ሪያ በሳ​ን​ቆቹ መካ​ከል ከዳር እስከ ዳር እን​ዲ​ያ​ልፍ አደ​ረጉ።


መጋ​ረ​ጃ​ው​ንም ከሰ​ማ​ያ​ዊና ከሐ​ም​ራዊ፥ ከቀ​ይም ግምጃ፥ ከተ​ፈ​ተ​ለም ከጥሩ በፍታ አደ​ረጉ፤ ኪሩ​ቤ​ል​ንም በጥ​ልፍ ሥራ በእ​ርሱ ላይ አደ​ረጉ።


跟着我们:

广告


广告