Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 36:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

33 መካ​ከ​ለ​ኛ​ው​ንም መወ​ር​ወ​ሪያ በሳ​ን​ቆቹ መካ​ከል ከዳር እስከ ዳር እን​ዲ​ያ​ልፍ አደ​ረጉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

33 በወጋግራዎቹ መካከል ከዳር እስከ ዳር እንዲዘረጋ ሆኖ መካከለኛውን አግዳሚ ሠሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

33 በመካከል ያለውን መወርወሪያ በሳንቆቹ መካከል ከዳር እስከ ዳር እንዲያልፍ አደረገ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

33 ከተራዳዎቹ በጐን በኩል በመካከል ያለው መወርወሪያ ከድንኳኑ ከአንድ ጫፍ መጨረሻ ተያይዞ እስከ ሌላው ጫፍ ይደርስ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

33 መካከለኛውንም መወርወሪያ በሳንቆቹ መካከል ከዳር እስከ ዳር አሳለፉ።

参见章节 复制




ዘፀአት 36:33
3 交叉引用  

መካ​ከ​ለ​ኛ​ውም መወ​ር​ወ​ሪያ በሳ​ን​ቆቹ መካ​ከል ከዳር እስከ ዳር ይለፍ።


በድ​ን​ኳ​ኑም በሁ​ለ​ተ​ኛው ወገን ላሉት ሳን​ቆች አም​ስት መወ​ር​ወ​ሪ​ያ​ዎ​ችን፥ ከድ​ን​ኳ​ኑም በስ​ተ​ኋላ በም​ዕ​ራቡ ወገን ላሉት ሳን​ቆች አም​ስት መወ​ር​ወ​ሪ​ያ​ዎ​ችን አደ​ረጉ።


ሳን​ቆ​ቹ​ንም በወ​ርቅ ለበ​ጡ​አ​ቸው፤ ቀለ​በ​ቶ​ቻ​ቸ​ው​ንም የመ​ወ​ር​ወ​ሪያ ቤት እን​ዲ​ሆ​ኑ​ላ​ቸው ከወ​ርቅ አደ​ረጉ፤ መወ​ር​ወ​ሪ​ያ​ዎ​ቹ​ንም በወ​ርቅ ለበ​ጡ​አ​ቸው።


跟着我们:

广告


广告