ዘፀአት 36:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ለድንኳኑም ለሁለቱ ማዕዘን በስተኋላ ሁለት ሳንቆች አደረጉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም28 ዳርና ዳር ላሉት የማደሪያው ድንኳን ማእዘኖችም ሁለት ወጋግራዎችን ሠሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 በማደሪያው በሁለቱ ማዕዘን በስተ ኋላ ሁለት ሳንቃዎችን አደረገ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 በስተጀርባ ማእዘኖቹም ሁለት ሁለት ተራዳዎች ሠሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ለማደሪያውም ለሁለቱ ማዕዘን በስተ ኋላ ሁለት ሳንቆች አደረጉ። 参见章节 |