ዘፀአት 36:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ለእነርሱም አርባ የብር እግሮች፥ ከእያንዳንዱም ሳንቃ በታች ሁለት እግሮች አደረጉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ለእያንዳንዱ ወጋግራ ሁለት መቆሚያ የሆኑ አርባ የብር መቆሚያዎችን ሠሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 አርባ የብር እግሮች፥ ከአንዱ ሳንቃ በታች ሁለት እግሮች፥ ከአንዱም ሳንቃ በታች ሁለት እግሮች አደረገ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 በእያንዳንዱም ተራዳ ሥር ሁለት ሁለት በማኖር አርባ የብር እግሮችን አደረጉ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ለእነርሱም አርባ የብር እግሮች፥ ከእያንዳንዱም ሳንቃ በታች ሁለት እግሮች አደረጉ። 参见章节 |