Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 36:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ለድ​ን​ኳ​ኑም ከማ​ይ​ነ​ቅዝ ዕን​ጨት የሚ​ቆ​ሙ​ትን ሳን​ቆች አደ​ረጉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 ለማደሪያው ድንኳን ከግራር ዕንጨት ወጋግራዎችን አበጁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ለማደሪያው የሚቆሙ ሳንቃዎችን ከግራር እንጨት ሠራ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 ለድንኳኑም መደገፊያ ቀጥተኛ የሆኑ ተራዳዎች ከግራር እንጨት ሠሩ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 ለማደሪያውም ከግራር እንጨት የሚቆሙትን ሳንቆች አደረጉ።

参见章节 复制




ዘፀአት 36:20
8 交叉引用  

“ከማ​ይ​ነ​ቅዝ ዕን​ጨ​ትም የም​ስ​ክ​ሩን ታቦት ሥራ፤ ርዝ​መቱ ሁለት ክንድ ተኩል፥ ወር​ዱም አንድ ክንድ ተኩል፥ ቁመ​ቱም አንድ ክንድ ተኩል ይሁን።


የፍ​የ​ልም ጠጕር፥ ቀይ የተ​ለፋ የአ​ውራ በግ ቍር​በት፥ ሰማ​ያዊ ቀለም የገባ ቍር​በት፥ የማ​ይ​ነ​ቅዝ ዕን​ጨት፥


ለድ​ን​ኳ​ኑም መደ​ረ​ቢያ ከቀይ አውራ በግ የተ​ለፋ ቍር​በት፥ ከዚ​ያም በላይ ሌላ መደ​ረ​ቢያ ከአ​ቆ​ስጣ ቍር​በት አደ​ረጉ።


የሳ​ን​ቃው ሁሉ ርዝ​መቱ ዐሥር ክንድ፥ ወር​ዱም አንድ ክንድ ተኩል ነበረ።


እስ​ራ​ኤ​ልም በሰ​ጢን አደሩ፤ ሕዝ​ቡም ከሞ​ዓብ ልጆች ጋር አመ​ነ​ዘሩ፤ ረከ​ሱም።


ከማ​ይ​ነ​ቅዝ እን​ጨ​ትም ታቦ​ቱን ሠራሁ፤ እንደ ፊተ​ኞ​ችም ሁለት የድ​ን​ጋይ ጽላት ቀረ​ፅሁ፤ ወደ ተራ​ራ​ውም ወጣሁ፤ ሁለ​ቱም ጽላት በእጄ ነበሩ፤


跟着我们:

广告


广告