Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 36:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 እያ​ን​ዳ​ን​ዱም መጋ​ረጃ ርዝ​መቱ ሠላሳ ክንድ፥ እያ​ን​ዳ​ን​ዱም መጋ​ረጃ ወርዱ አራት ክንድ ነበረ፤ የእ​ያ​ን​ዳ​ን​ዱም መጋ​ረጃ መጠኑ ትክ​ክል ነበረ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 ዐሥራ አንዱ መጋረጃዎች ተመሳሳይ ልክ ሲኖራቸው፣ ቁመታቸው ሠላሳ ክንድ፣ ወርዳቸውም አራት ክንድ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 የእያንዳንዱ መጋረጃ ርዝመት ሠላሳ ክንድ፥ የእያንዳንዱም መጋረጃ ወርድ አራት ክንድ ነበረ፤ የዐሥራ አንዱም መጋረጃዎች መጠን እኩል ነበረ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 የሁሉም መጠን እኩል ሆኖ የእያንዳንዱ መጋረጃ ርዝመት ዐሥራ ሦስት ሜትር፥ የጐኑም ስፋት ሁለት ሜትር ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 እያንዳንዱም መጋረጃ ርዝመቱ ሠላሳ ክንድ፥ እያንዳንዱም መጋረጃ ወርዱ አራት ክንድ ነበረ፤ የአሥራ አንዱም መጋረጆች መጠናቸው ትክክል ነበረ።

参见章节 复制




ዘፀአት 36:15
2 交叉引用  

ከድ​ን​ኳ​ኑም በላይ የሚ​ሆኑ መጋ​ረ​ጃ​ዎ​ችን ከፍ​የል ጠጕር አደ​ረጉ፤ ዐሥራ አንድ መጋ​ረ​ጃ​ዎ​ች​ንም አደ​ረጉ።


አም​ስ​ቱ​ንም መጋ​ረ​ጃ​ዎች እርስ በር​ሳ​ቸው አንድ አደ​ረጉ፤ ስድ​ስ​ቱ​ንም መጋ​ረ​ጃ​ዎች አንድ አድ​ር​ገው አጋ​ጠ​ሙ​አ​ቸው።


跟着我们:

广告


广告