Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 35:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

32 በአ​ና​ጺ​ዎች ላይ አለቃ ይሆን ዘንድ፥ የጥ​በ​ብ​ንም ሥራ ያስ​ተ​ውል ዘንድ፥ በወ​ር​ቅና በብር፥ በና​ስም ይሠራ ዘንድ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

32 ይኸውም በወርቅ፣ በብርና በንሓስ የጥበብ ሥራ እንዲሠራ ነው፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

32 በወርቅ፥ በብርና በነሐስ በጥበብ እንዲሠራ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

32 ጥበብ የሞላበትን የሥራ ዕቅድ ለማውጣት፥ ያንንም ዕቅድ በወርቅ በብርና በነሐስ ለማስጌጥ፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

32 የጥበብን ሥራ ያስተውል ዘንድ፥ በወርቅና በብር በናስም ይሠራ ዘንድ፥

参见章节 复制




ዘፀአት 35:32
4 交叉引用  

አን​ተም ብዙ ሠራ​ተ​ኞ​ችን፥ ድን​ጋ​ይና እን​ጨት ወቃ​ሪ​ዎ​ች​ንና ጠራ​ቢ​ዎ​ችን፥ ሥራ​ው​ንም ሁሉ ለማ​ድ​ረግ ጠቢ​ባን ሰዎ​ችን አብ​ዝ​ተህ ጨምር።


“ለድ​ን​ኳ​ኑም ከተ​ፈ​ተለ ከጥሩ በፍታ፥ ከሰ​ማ​ያዊ፥ ከሐ​ም​ራ​ዊም፥ ከቀ​ይም ግምጃ ዐሥር መጋ​ረ​ጆ​ችን ሥራ፤ ኪሩ​ቤ​ልም በእ​ነ​ርሱ ላይ ይሁኑ፤ እንደ ሽመና ሥራም በብ​ል​ሃት ትሠ​ራ​ቸ​ዋ​ለህ።


በሥራ ሁሉ ብል​ሃት፥ በጥ​በ​ብም፥ በማ​ስ​ተ​ዋ​ልም፥ በዕ​ው​ቀ​ትም የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን መን​ፈስ ሞላ​በት፤


በፈ​ርጥ የሚ​ሆ​ነ​ውን የዕ​ንቍ ድን​ጋይ ይቀ​ርጽ ዘንድ፥ ዕን​ጨ​ቱ​ንም ይጠ​ርብ ዘንድ፥ የብ​ል​ሃት ሥራ​ው​ንም ሁሉ ይሠራ ዘንድ።


跟着我们:

广告


广告