ዘፀአት 35:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በማደሪያዎቻችሁ ውስጥ በሰንበት ቀን እሳትን አታንድዱ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በሰንበት ቀን በማናቸውም መኖሪያዎቻችሁ ውስጥ እሳት አታንድዱ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በሰንበት ቀን በመኖሪያዎቻችሁ ሁሉ እሳትን አታንድዱ።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ስለዚህ በሰንበት ቀን በቤታችሁ እሳት እንኳ አታንድዱ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 በማደሪያዎቻችሁ ውስጥ በሰንበት ቀን እሳትን አታንድዱ። 参见章节 |