ዘፀአት 35:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 የእስራኤልም ልጆች ማኅበር ሁሉ ከሙሴ ዘንድ ወጡ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ከዚያም የእስራኤል ማኅበረ ሰብ ሁሉ ከሙሴ ፊት ወጡ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 የእስራኤል ልጆች ማኅበር ሁሉ ከሙሴ ፊት ወጡ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ከዚህ በኋላም የእስራኤል ሕዝብ ሁሉ ከሙሴ ፊት ወጡ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 የእስራኤልም ልጆች ማኅበር ሁሉ ከሙሴ ፊት ወጡ። 参见章节 |