Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 35:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 የዕ​ጣ​ኑ​ንም መሠ​ዊያ፥ መሎ​ጊ​ያ​ዎ​ቹ​ንም፥ የቅ​ብ​ዐ​ቱ​ንም ዘይት፥ ጣፋ​ጩ​ንም ዕጣን፥ ለማ​ደ​ሪ​ያ​ውም ደጃፍ የሚ​ሆን የደ​ጃ​ፉን መጋ​ረጃ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 የዕጣን መሠዊያውን ከነመሎጊያዎቹ፣ ቅብዐ ዘይቱንና ጣፋጭ ሽታ ያለውን ዕጣን፤ በመገናኛው ድንኳን ደጃፍ ላይ የሚሆነውን የመግቢያ መጋረጃ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 የዕጣኑን መሠዊያና መሎጊያዎቹን፥ የቅባቱን ዘይት፥ ጥሩ መዓዛ ያለው ዕጣን፥ የድንኳኑን ደጃፍ መጋረጃ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 የዕጣን መሠዊያውንና መሎጊያዎቹን፥ የቅባቱን ዘይት፥ ጣፋጭ ሽታ ያለውን ዕጣን፥ የድንኳኑን በር መጋረጃ፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 የዕጣኑን መሠዊያም መሎጊያዎቹንም፥ የቅብዓቱንም ዘይት፥ ጣፋጩንም ዕጣን፥ ለማደሪያውም ደጃፍ የሚሆን የደጃፉን መጋረጃ፤

参见章节 复制




ዘፀአት 35:15
6 交叉引用  

ልመ​ና​ዬን በፊቱ አፈ​ስ​ሳ​ለሁ፤ መከ​ራ​ዬ​ንም በፊቱ እና​ገ​ራ​ለሁ።


跟着我们:

广告


广告