Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 35:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 መብ​ራት የሚ​ያ​በ​ሩ​በ​ትን መቅ​ረ​ዙን፥ ዕቃ​ው​ንም ሁሉ፥ ቀን​ዲ​ሉ​ንም፥ የመ​ብ​ራ​ቱ​ንም ዘይት፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 ለመብራት የሆነውን መቅረዝ ከነዕቃዎቹ፣ ቀንዲሎችንና ለመብራት የሚሆነውን ዘይት፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 መብራት የሚያበሩበትን መቅረዝና ዕቃውን፥ ቀንዲሉን፥ የመብራቱን ዘይት፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 ለመብራት ማኖሪያ የሚሆነውን መቅረዝና የእርሱንም መገልገያ ዕቃዎች፥ መብራቶቹም ከዘይታቸው ጋር፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 መብራት የሚያበሩበትን መቅረዙን ዕቃውንም፥ ቀንዲሉንም፥ የመብራቱንም ዘይት፤

参见章节 复制




ዘፀአት 35:14
4 交叉引用  

ፀሐ​ይና ጨረቃ ያመ​ሰ​ግ​ኑ​ታል፤ ከዋ​ክ​ብ​ትና ብር​ሃን ሁሉ ያመ​ሰ​ግ​ኑ​ታል።


跟着我们:

广告


广告