ዘፀአት 34:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ሙሴም ፈጥኖ ወደ መሬት ተጎነበሰና ለእግዚአብሔር ሰገደ፦ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ሙሴም ወዲያውኑ ወደ መሬት ዝቅ ብሎ ሰገደ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ሙሴም ፈጥኖ ወደ መሬት ተደፍቶ ሰገደ፦ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ሙሴም ወዲያውኑ በምድር ላይ ተደፍቶ ሰገደ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ሙሴም ፈጥኖ ወደ መሬት ተጐነበሰና ሰገደ፦ 参见章节 |