Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 34:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

31 ሙሴም ጠራ​ቸው፤ አሮ​ንም የማ​ኅ​በ​ሩም አለ​ቆች ሁሉ ወደ እርሱ ተመ​ለሱ፤ ሙሴም ተና​ገ​ራ​ቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

31 ሙሴ ግን ጠራቸው፤ ስለዚህ አሮንና የማኅበሩ መሪዎች ወደ እርሱ ተመለሱ፤ እርሱም አናገራቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

31 ሙሴ ግን ጠራቸው፥ አሮንና የማኅበሩ አለቆች ሁሉ ወደ እርሱ ተመለሱ፤ ሙሴም አነጋገራቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

31 ሙሴ ግን ጠራቸው፤ አሮንና የሕዝቡ አለቆች ወደ እርሱ ቀርበው አነጋገራቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

31 ሙሴም ጠራቸው፤ አሮንም የማኅበሩን አለቆች ሁሉ ወደ እርሱ ተመለሱ፤ ሙሴም ተናገራቸው።

参见章节 复制




ዘፀአት 34:31
7 交叉引用  

ወን​ድ​ሞ​ቹን ሁሉ ሳማ​ቸው፤ በእ​ነ​ር​ሱም ላይ አለ​ቀሰ፤ ከዚ​ያም በኋላ ወን​ድ​ሞቹ ከእ​ርሱ ጋር ተጨ​ዋ​ወቱ።


ዮሴ​ፍም ለወ​ን​ድ​ሞቹ፥ “እኔ ወን​ድ​ማ​ችሁ ዮሴፍ ነኝ፤ አባቴ እስከ አሁን በሕ​ይ​ወቱ ነውን?” አላ​ቸው። ወን​ድ​ሞ​ቹም ይመ​ል​ሱ​ለት ዘንድ አል​ቻ​ሉም፤ ደን​ግ​ጠው ነበ​ርና።


እን​ዲ​ህም ሆነ፤ በስ​ድ​ስ​ተ​ኛው ቀን ሁለት እጥፍ አድ​ር​ገው እያ​ን​ዳ​ን​ዳ​ቸው ሁለት ጎሞር እን​ጀራ ሰበ​ሰቡ፤ የማ​ኅ​በ​ሩም አለ​ቆች ሁሉ መጥ​ተው ለሙሴ ነገ​ሩት።


ዳግ​መ​ኛም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሙሴን አለው፥ “ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች እን​ዲህ ትላ​ለህ፦ የአ​ባ​ቶ​ቻ​ችሁ አም​ላክ፥ የአ​ብ​ር​ሃም አም​ላክ፥ የይ​ስ​ሐ​ቅም አም​ላክ፥ የያ​ዕ​ቆ​ብም አም​ላክ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ወደ እና​ንተ ላከኝ፤ ይህ ለዘ​ለ​ዓ​ለም ስሜ ነው፤ እስከ ልጅ ልጅ ድረ​ስም መታ​ሰ​ቢ​ያዬ ይህ ነው።


አሮ​ንና የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ሁሉ እነሆ፥ ፊቱ እን​ዳ​ን​ጸ​ባ​ረቀ ሙሴን በአዩ ጊዜ፥ ወደ እርሱ ለመ​ቅ​ረብ ፈሩ።


ከዚ​ያም በኋላ የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ሁሉ ወደ እርሱ ቀረቡ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም በሲና ተራራ የተ​ና​ገ​ረ​ውን ነገር ሁሉ አዘ​ዛ​ቸው።


跟着我们:

广告


广告