ዘፀአት 30:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 በዚህም አሠራር የዚህን ዕጣን ዐይነት ለእናንተ አታድርጉ፤ በእናንተም ዘንድ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ይሁን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ለራስህ በዚያ ዐይነት መንገድ ምንም ዐይነት ዕጣን አታብጅ። ለእግዚአብሔር የተቀደሰ መሆኑን ልብ በል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 የሠራኸውን ዓይነት ዕጣን ለራሳችሁ አታድርጉ፤ በእናንተ ዘንድ ለጌታ የተቀደሰ ይሁን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 በዚህ ዐይነት የምታደባልቁትን ዕጣን ለእግዚአብሔር የተቀደሰ አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ መጠቀሚያ አታድርጉት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 እንደ እርሱ የተሠራ ዕጣን ለእናንተ አታድርጉ፤ በእናንተ ዘንድም ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ይሁን። 参见章节 |