ዘፀአት 30:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 በቀማሚ ብልሃት እንደ ተሠራ፥ የተቀመመ ንጹሕና ቅዱስ ዕጣን አድርገው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም35 በቀማሚ እንደ ተሠራ ጣፋጭ መዐዛ ያለው የተቀመመ ዕጣን አብጅ፤ በጨው የተቀመመ፣ ንጹሕና የተቀደሰ ይሁን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ቀማሚ እንደሚቀምመው፥ በጨው የተቀመመ፥ ንጹሕና ቅዱስ አድርገህ ዕጣን አዘጋጅ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 እንደ ሽቶ የተቀላቀለ ዕጣን አድርገህ ተጠቀምባቸው። ንጹሕና ቅዱስ ይሆንም ዘንድ ጨው ጨምርበት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 በቀማሚ ብልሃት እንደ ተሠራ፥ በጨው የተቀመመ ንጹሕና ቅዱስ ዕጣን አድርገው። 参见章节 |