ዘፀአት 30:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 “የዕጣን መሠዊያውን ከማይነቅዝ ዕንጨት ሥራ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 “ዕጣን የሚጤስበት መሠዊያ ከግራር ዕንጨት ሥራ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የዕጣን መሠዊያ ሥራ፤ ከግራር እንጨት አድርገው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 “ለሚጤስ ዕጣን የሚያገለግል መሠዊያ ከግራር እንጨት ሥራ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 የዕጣን መሠዊያውን ሥራ፤ ከግራር እንጨት አድርገው። 参见章节 |