Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 29:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

35 “እን​ዳ​ዘ​ዝ​ሁ​ህም ሁሉ ለአ​ሮ​ንና ለል​ጆቹ እን​ዲህ አድ​ርግ፤ ሰባት ቀን እጆ​ቻ​ቸ​ውን ትቀ​ድ​ሳ​ለህ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

35 “ክህነታቸውን በሰባት ቀን በመፈጸም ለአሮንና ለወንዶች ልጆቹ ያዘዝሁህን ሁሉ አድርግላቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

35 ለአሮንና ለልጆቹ እነዚህ ያዘዝሁህን ሁሉ አድርግ፤ ሰባት ቀን እጆቻቸውን ትቀድሳለህ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

35 “አሮንና ልጆቹ የክህነት ሥልጣን የሚቀበሉበትን ሥርዓት ልክ እኔ ባዘዝኩህ መሠረት ለሰባት ቀን ፈጽም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

35 እንዳዘዝሁህም ሁሉ በአሮንና በልጆቹ እንዲህ አድርግ፤ ሰባት ቀን ትክናቸዋለህ።

参见章节 复制




ዘፀአት 29:35
8 交叉引用  

ከል​ጆ​ቹም በእ​ርሱ ፋንታ ካህን የሚ​ሆ​ነው በመ​ቅ​ደስ ለማ​ገ​ል​ገል ወደ ምስ​ክሩ ድን​ኳን ሲገባ ሰባት ቀን ይል​በ​ሰው።


ሰባት ቀን መሠ​ዊ​ያ​ውን ታነ​ጻ​ዋ​ለህ፤ ትቀ​ድ​ሰ​ው​ማ​ለህ፤ መሠ​ዊ​ያ​ውም ቅዱሰ ቅዱ​ሳን ይሆ​ናል፤ መሠ​ዊ​ያ​ው​ንም የሚ​ነካ ሁሉ ቅዱስ ይሆ​ናል።


ሰባት ቀንም በየ​ዕ​ለቱ ለኀ​ጢ​አት መሥ​ዋ​ዕት የሚ​ሆ​ነ​ውን አውራ ፍየል ታቀ​ር​ባ​ለህ፤ ነው​ርም የሌ​ለ​ባ​ቸ​ውን አንድ ወይ​ፈ​ንና ከበ​ጎ​ችም አንድ ጠቦት በግ ያቀ​ር​ባሉ።


እር​ሱም እኔን ያከ​ብ​ረ​ኛል፤ ከእኔ ወስዶ ይነ​ግ​ራ​ች​ኋ​ልና።


跟着我们:

广告


广告