ዘፀአት 28:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 “ቀሚሱንም ሁሉ ሰማያዊ አድርገው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም31 “የኤፉዱ ቀሚስ ሙሉ በሙሉ ከሰማያዊ ጨርቅ ይሁን፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 “የኤፉዱን መደረቢያ ሙሉ ሰማያዊ አድርገው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 “በኤፉዱ መደረቢያ ቀሚስ ሙሉ በሙሉ ከሰማያዊ በፍታ የተሠራ ይሁን፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 የኤፉዱንም ቀሚስ ሁሉ ሰማያዊ አድርገው። 参见章节 |