Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 28:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 ለል​ብሰ እን​ግ​ድ​ዓ​ውም ሁለት የወ​ርቅ ቀለ​በ​ቶች ሥራ፤ ሁለ​ቱ​ንም ቀለ​በ​ቶች በል​ብሰ እን​ግ​ድ​ዓው በሁ​ለቱ ወገን አድ​ር​ጋ​ቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 ለርሱም ሁለት የወርቅ ቀለበቶች አብጅተህ ከደረት ኪሱ ሁለት ጐኖች ጋራ አያይዘው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 ለደረት ኪሱም ሁለት የወርቅ ቀለበቶችን ሥራ፥ ሁለቱንም ቀለበቶች በደረት ኪሱ በሁለቱ ጫፎች አድርጋቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 ሁለት የወርቅ ቀለበቶች ሠርተህ በደረት ኪሱ ከላይኛው ማእዘን በኩል እንዲጋጠሙ አድርግ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 ለደረቱ ኪስም ሁለት የወርቅ ቀለበቶች ሥራ፥ ሁለቱንም ቀለበቶች በደረቱ ኪስ በሁለቱ ወገን አድርጋቸው።

参见章节 复制




ዘፀአት 28:23
3 交叉引用  

ለል​ብሰ እን​ግ​ድ​ዓ​ውም የተ​ጐ​ነ​ጐ​ኑ​ትን ቋዶች እንደ ገመድ አድ​ር​ገህ ከጥሩ ወርቅ ሥራ​ቸው።


የተ​ጐ​ነ​ጐ​ኑ​ት​ንም ሁለ​ቱን የወ​ርቅ ቋዶች በል​ብሰ እን​ግ​ድ​ዓው በሁ​ለት ወገ​ኖች ወዳ​ሉት ወደ ሁለት ቀለ​በ​ቶች ታገ​ባ​ቸ​ዋ​ለህ።


跟着我们:

广告


广告