Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 28:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 አራ​ተ​ኛ​ውም ተራ ወር​ቃማ ድን​ጋይ፥ ቢረሌ፥ ሶም በየ​ተ​ራ​ቸው በወ​ርቅ የተ​ለ​በ​ጡና የታ​ሠሩ ይሆ​ናሉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 በአራተኛውም ረድፍ ቢረሌ፣ መረግድና ኢያሰጲድ አድርግበት፤ በወርቅ ፈርጥም ክፈፋቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 በአራተኛው ረድፍ ቢረሌ፥ መረግድ፥ ኢያስጲድ፤ በወርቅ ፈርጥ ይቀመጣሉ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 በአራተኛው ረድፍ ቢረሌ፥ መረግድና ኢያስጲድ በወርቅ ፈርጥ ላይ ይቀመጣሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 በአራተኛውም ተራ ቢረሌ፥ መረግድ፥ ኢያስጲድ በወርቅ ፈርጥ ይደረጋሉ።

参见章节 复制




ዘፀአት 28:20
9 交叉引用  

ሦስ​ተ​ኛ​ውም ተራ ለግ​ር​ዮን፥ አካ​ጥስ፥ አሜ​ቴ​ስ​ጢ​ኖስ፤


የዕ​ን​ቍም ድን​ጋ​ዮች እንደ እስ​ራ​ኤል ልጆች ስሞች ዐሥራ ሁለት ይሆ​ናሉ፤ በየ​ስ​ማ​ቸ​ውም ማኅ​ተም አቀ​ራ​ረጽ ይቀ​ረጹ፤ ስለ ዐሥራ ሁለቱ ነገ​ዶ​ችም ይሁኑ።


እጆቹ የተ​ር​ሴስ ፈርጥ እን​ዳ​ለ​ባ​ቸው እንደ ለዘቡ የወ​ርቅ ቀለ​በ​ቶች ናቸው፤ ሆዱ በሰ​ን​ፔር ዕንቍ እን​ዳ​ጌጠ እንደ ዝሆን ጥርስ ነው፥


የመ​ን​ኰ​ራ​ኵ​ሩም መልክ እንደ ቢረሌ ነበረ፤ አራ​ቱም አንድ አም​ሳያ ነበሩ፤ ሥራ​ቸ​ውም በመ​ን​ኰ​ራ​ኵር ውስጥ እን​ዳለ መን​ኰ​ራ​ኵር ነበረ።


እኔም አየሁ፤ እነ​ሆም በኪ​ሩ​ቤል አጠ​ገብ አራት መን​ኰ​ራ​ኵ​ሮች ነበሩ፤ አንዱ መን​ኰ​ራ​ኵር በአ​ንዱ ኪሩብ፥ አንዱ መን​ኰ​ራ​ኵር በአ​ንዱ ኪሩብ አጠ​ገብ ነበረ። የመ​ን​ኰ​ራ​ኵ​ሮ​ቹም መልክ እንደ ቢረሌ ድን​ጋይ ነበረ።


ተቀምጦም የነበረው በመልኩ የኢያስጲድንና የሰርዲኖን ዕንቍ ይመስል ነበር። በመልኩም መረግድን የመሰለ ቀስተ ደመና በዙፋኑ ዙሪያ ነበረ።


跟着我们:

广告


广告