ዘፀአት 26:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 መካከለኛውም መወርወሪያ በሳንቆቹ መካከል ከዳር እስከ ዳር ይለፍ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም28 መካከለኛው አግዳሚ በወጋግራዎቹ መካከል ከጫፍ እስከ ጫፍ ይተላለፍ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 መካከለኛውም መወርወሪያ በሳንቃዎች መካከል ከዳር እስከ ዳር ይለፍ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 መካከለኛውም መወርወሪያ በተራዳዎች መካከል ከዳር እስከ ዳር ይለፍ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 መካከለኛውም መወርወሪያ በሳንቆች መካከል ከዳር እስከ ዳር ይለፍ። 参见章节 |