Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 26:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 ስም​ንት ሳን​ቆ​ችና ዐሥራ ስድ​ስት የብር እግ​ሮ​ቻ​ቸው ይሁኑ፤ ከእ​ያ​ን​ዳ​ን​ዱም ሳንቃ በታች በሁ​ለ​ቱም መጋ​ጠ​ሚ​ያ​ዎች ሁለት ሁለት እግ​ሮች ይሆ​ናሉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 ስለዚህ ስምንት ወጋግራዎች አሉ፤ እንዲሁም ዐሥራ ስድስት የብር መቆሚያዎች ሲኖሩ፣ ለእያንዳንዱ ወጋግራ ሁለት ሁለት መቆሚያ ይሆናል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 ስምንት ሳንቃዎችና ዐሥራ ስድስት የብር እግሮቻቸው ይሁኑ፥ ከእያንዳንዱም ሳንቃ በታች ሁለት እግሮች ይሆናሉ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

25 በዚህ ዐይነት በእያንዳንዱ ተራዳ ሥር ሁለት እግር ሆኖ ዐሥራ ስድስት የብር እግሮች ያሉአቸው ስምንት ተራዳዎች ይኖራሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

25 ስምንት ሳንቆችና አሥራ ስድስት የብር እግሮቻቸው ይሁኑ፤ ከእያንዳንዱም ሳንቃ በታች ሁለት እግሮች ይሆናሉ።

参见章节 复制




ዘፀአት 26:25
5 交叉引用  

ከሃ​ያ​ውም ሳን​ቆች በታች አርባ የብር እግ​ሮ​ችን አድ​ርግ፤ ከእ​ያ​ን​ዳ​ንዱ ሳንቃ በታች ለሁ​ለት ማጋ​ጠ​ሚ​ያ​ዎች ሁለት እግ​ሮች ይሁኑ። ከሌ​ላ​ውም ሳንቃ በታች ለሁ​ለት ማጋ​ጠ​ሚ​ያ​ዎች ሁለት እግ​ሮች ይሁኑ።


ከታ​ችም እኩል ይሁኑ፤ ከላይ እስከ አን​ደ​ኛው መጋ​ጠ​ሚያ ድረስ እንደ አን​ደኛ ክፍል እኩል ይሁኑ፤ እን​ዲ​ሁም ለሁ​ለቱ ማዕ​ዘን አድ​ርግ፤ እኩ​ልም ይሁኑ።


“ከማ​ይ​ነ​ቅዝ ዕን​ጨት መወ​ር​ወ​ሪ​ያ​ዎ​ችን ሥራ፤ በድ​ን​ኳኑ በአ​ን​ደ​ኛው ገጽ ላሉ ሳን​ቆች አም​ስት መወ​ር​ወ​ሪ​ያ​ዎ​ችን፥


ስም​ንት ሳን​ቆ​ችና ዐሥራ ስድ​ስቱ የብር እግ​ሮ​ቻ​ቸው፥ ከእ​ያ​ን​ዳ​ን​ዱም ሳንቃ በታች ሁለት ሁለት እግ​ሮች ነበሩ።


መቶ​ውም የብር መክ​ሊት ለድ​ን​ኳኑ ምሰ​ሶ​ዎች እግ​ሮ​ችና ለመ​ጋ​ረ​ጃው ምሰ​ሶ​ዎች እግ​ሮች ተደ​ረገ፤ መቶ​ውም መክ​ሊት ለመቶ እግ​ሮች፤ ለአ​ንድ እግ​ርም አንድ መክ​ሊት ሆነ።


跟着我们:

广告


广告