Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 26:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 “ለድ​ን​ኳ​ኑም ሳን​ቆ​ችን ከማ​ይ​ነ​ቅዝ ዕን​ጨት አድ​ርግ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 “ለማደሪያው ድንኳን ከግራር ዕንጨት ወጋግራዎችን አብጅ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 “ለማደሪያውም የሚቆሙትን ሳንቃዎች ከግራር እንጨት አድርግ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 “ድንኳኑን የሚደግፉ ቋሚ ተራዳዎች ከግራር እንጨት ሥራ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 ለማደሪያውም የሚቆሙትን ሳንቆች ከግራር እንጨት አድርግ።

参见章节 复制




ዘፀአት 26:15
8 交叉引用  

የፍ​የ​ልም ጠጕር፥ ቀይ የተ​ለፋ የአ​ውራ በግ ቍር​በት፥ ሰማ​ያዊ ቀለም የገባ ቍር​በት፥ የማ​ይ​ነ​ቅዝ ዕን​ጨት፥


የእ​ያ​ን​ዳ​ን​ዱም ሳንቃ ርዝ​መቱ ዐሥር ክንድ፥ ወር​ዱም አንድ ክንድ ተኩል ይሁን።


ለድ​ን​ኳ​ኑም በደ​ቡብ በኩል ሃያ ሳን​ቆ​ችን አድ​ርግ።


跟着我们:

广告


广告