Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 25:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 በዙ​ሪ​ያ​ውም አንድ ጋት የሚ​ያ​ህል ክፈፍ አድ​ር​ግ​ለት፤ የወ​ር​ቅም አክ​ሊል በክ​ፈፉ ዙሪያ አድ​ር​ግ​ለት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 ዙሪያውንም አንድ ስንዝር ስፋት ያለው ጠርዝ አብጅለት፤ በጠርዙም ዙሪያ የወርቅ ክፈፍ አድርግለት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 በዙሪያውም አንድ ጋት የሚያህል ክፈፍ አድርግለት፤ የወርቅም አክሊል በክፈፉ ዙሪያ አድርግለት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

25 በዙሪያው ሰባ አምስት ሳንቲ ሜትር ስፋት የሚሆን ጠርዝ አብጅለት፤ በጠርዙም ዙሪያ የወርቅ ክፈፍ አድርግለት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

25 በዙሪያውም አንድ ጋት የሚያህል ክፈፍ አድርግለት፤ የወርቅም አክሊል በክፈፉ ዙሪያ አድርግለት።

参见章节 复制




ዘፀአት 25:25
7 交叉引用  

ውፍ​ረ​ት​ዋም አንድ ጋት ያህል ነበረ፤ ከን​ፈ​ሯም እንደ ጽዋ ከን​ፈር፥ እንደ ሱፍ አበባ ሆኖ ተሠ​ርቶ ነበር፤ ሦስት ሺህም ማድጋ ትይዝ ነበር ሠር​ቶም ፈጸ​ማት፤


በጥ​ሩም ወርቅ ትለ​ብ​ጠ​ዋ​ለህ፤ በዙ​ሪ​ያ​ውም የወ​ርቅ አክ​ሊል አድ​ር​ግ​ለት፤


አራ​ትም የወ​ርቅ ቀለ​በ​ቶች አድ​ር​ግ​ለት፤ ቀለ​በ​ቶ​ቹ​ንም አራት እግ​ሮቹ ባሉ​በት በአ​ራቱ ማዕ​ዘ​ኖች አድ​ርግ።


ወለ​ሉ​ንና የግ​ድ​ግ​ዳ​ው​ንም ዙሪያ፥ ቀን​ዶ​ቹ​ንም በጥሩ ወርቅ ትለ​ብ​ጠ​ዋ​ለህ፤ በዙ​ሪ​ያ​ውም የጥሩ ወርቅ ክፈፍ ታደ​ር​ግ​ለ​ታ​ለህ።


በዙ​ሪ​ያ​ውም አንድ ጋት የሚ​ያ​ህል ክፈፍ አደ​ረ​ገ​ለት፤ የወ​ር​ቅም አክ​ሊል በክ​ፈፉ ዙሪያ አደ​ረ​ገ​ለት።


በው​ስ​ጥ​ዋም፥ በው​ጭ​ዋም በጥሩ ወርቅ ለበ​ጣት፤ በዙ​ሪ​ያ​ዋም የወ​ርቅ አክ​ሊል አደ​ረ​ገ​ላት።


የመ​ሠ​ዊ​ያው ልክ በክ​ንድ ይህ ነው፤ ክን​ዱም ክንድ ተጋት ነው። የመ​ሠ​ረ​ቱም ቁመቱ አንድ ክንድ፥ ወር​ዱም አንድ ክንድ ነው፤ አንድ ስን​ዝ​ርም ክፈፍ ዳር ዳሩን በዙ​ሪ​ያው አለ፤ የመ​ሠ​ዊ​ያው ቁመት እን​ዲሁ ነው።


跟着我们:

广告


广告