ዘፀአት 25:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 መሎጊያዎቹም በታቦቱ ቀለበቶች ውስጥ ተዋድደው ይኑሩ፤ ከቶም አይውጡ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 መሎጊያዎቹ ከታቦቱ ቀለበቶች ውስጥ ምን ጊዜም መውጣት የለባቸውም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 መሎጊያዎቹ በታቦቱ ቀለበቶች ውስጥ ይኑሩ፥ ከዚያም አይውጡ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 መሎጊያዎቹም በታቦቱ ቀለበቶች ውስጥ ይኑሩ፤ ከቶም ከዚያ አይውጡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 መሎጊያዎቹም በታቦቱ ቀለበቶች ውስጥ ይኑሩ፥ ከቶም አይውጡ። 参见章节 |