ዘፀአት 25:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ለታቦቱ መሸከሚያ በታቦቱ ጎን ባሉት አራት ቀለበቶች መሎጊያዎቹን አግባ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 መሎጊያዎችንም መሸከሚያ እንዲሆኑ በታቦቱ ማእዘኖች ላይ ባሉት ቀለበቶች ውስጥ አስገባቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ታቦቱን በእነርሱ ለመሸከም በታቦቱ ጎን ባሉት ቀለበቶች መሎጊያዎቹን አስገባ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 እነዚህንም መሎጊያዎች በታቦቱ አራት ማእዘን ባሉት ቀለበቶች ውስጥ አስገባ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ለታቦቱ መሸከሚያ በታቦቱ ጎን ባሉት ቀለበቶች መሎጊያዎቹን አግባ። 参见章节 |