ዘፀአት 23:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 “በፍርድ የድሀውን ፍርድ አታጣምም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 “በዳኝነት ጊዜ በድኻው ላይ ፍርድ አታጓድልበት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በፍርዱ ጊዜ የድሀውን ፍርድ አታጥምም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 “በፍርድ አደባባይ አድልዎ በማድረግ የድኻውን ፍርድ አታጣምበት፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 በሚምዋገትበት ጊዜ የድሀህን ፍርድ አታጥምም። 参见章节 |