ዘፀአት 23:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ከእነርሱና ከአማልክቶቻቸው ጋር ቃል ኪዳን አታድርግ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ከእነርሱም ሆነ ከአማልክታቸው ጋራ ኪዳን አታድርግ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ከእነርሱ ጋርና ከአማልክቶቻቸው ጋር ቃል ኪዳን አታድርግ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ከእነርሱም ሆነ ከአማልክታቸው ጋር ምንም ዐይነት ስምምነት አታድርግ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 ከእነርሱና ከአማልክቶቻቸው ጋር ቃል ኪዳን አታድርግ። 参见章节 |