ዘፀአት 23:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በፍርድ ለድሀው አትራራ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በዳኝነት ጊዜ ለድኻው አታድላ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በፍርዱ ጊዜ ለድሀው አታድላ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ድኻ ለፍርድ ቢቀርብ ድኽነቱን በማየት አድልዎ አታድርግለት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 በፍርድ ነገርም ለድሀው አታድላ። 参见章节 |