ዘፀአት 22:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 “ፈራጆችን አትስደብ፥ የሕዝብህንም አለቃ ክፉ አትናገረው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም28 “በእግዚአብሔር ላይ የስድብ ቃል አታሰማ፤ ወይም የሕዝብህን መሪ አትርገም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ከሙላትህና ከጭማቂህ ለማቅረብ አትዘግይ፤ የልጆችህንም በኩር ትሰጠኛለህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 “በእግዚአብሔር ላይ የስድብ ቃል አትናገር፤ የሕዝብህንም መሪ አትስደብ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ፈራጆችን አትስደብ፥ የሕዝብንም አለቃ አትርገመው። 参见章节 |