ዘፀአት 22:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 መበለቲቱንና ድሀ-አደጎቹን አታስጨንቁአቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 “ባል በሞተባት ወይም አባትና እናት በሌለው ልጅ ላይ ግፍ አትዋሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ብታስጨንቁአቸውና ወደ እኔ ቢጮኹ ግን እኔ ጩኸታቸውን በእርግጥ እሰማለሁ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ባልዋ የሞተባትን መበለት ወይም አባትና እናት የሞቱበትን ድኻ ዐደግ አታጒላሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 መበለቲቱንና ድሀ አደጎቹን አታስጨንቁአቸው። 参见章节 |