ዘፀአት 22:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 “ከእንስሳ የሚደርስ ሁሉ ሞትን ይሙት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 “ከእንስሳ ጋራ ሩካቤ ሥጋ የሚፈጽም ሰው ይገደል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ከጌታ በቀር ለሌላ አምላክ የሚሠዋ ፈጽሞ ይጥፋ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 “ከእንስሳ ጋር ተገናኝቶ የሚረክስ ሰው በሞት ይቀጣ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ከእንስሳ ጋር የሚረክስ ፈጽሞ ይገደል። 参见章节 |