ዘፀአት 22:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 “ከመተተኛ ጋር አንድ አትሁኑ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 “መተተኛ ሴት በሕይወት እንድትኖር አትፍቀድ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ከእንስሳ ጋር የሚተኛ ፈጽሞ ይገደል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 “አስማት የምታደርግ መተተኛ ሴት ብትኖር በሞት ትቀጣ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 መተተኛይቱን በሕይወት እንድትኖር አትፍቀድላት። 参见章节 |