Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 22:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 ከእ​ር​ሱም ዘንድ ቢሰ​ረቅ ለባ​ለ​ቤቱ ይክ​ፈል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 እንስሳው ከጎረቤት ተሰርቆ ከሆነ ግን፣ ለባለቤቱ ካሳ መክፈል አለበት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 በአውሬ ተበልቶ ከሆነ የቀረውን ለምስክርነት ያምጣው፤ በአውሬም ስለተበላ አይክፈል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 እንስሳው የተሰረቀ ከሆነ ግን ለባለቤቱ ይመለስለት፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 ከእርሱም ዘንድ ቢሰረቅ የጠፋውን ያህል ለባለቤቱ ይመልስ።

参见章节 复制




ዘፀአት 22:12
4 交叉引用  

አውሬ የሰ​በ​ረ​ው​ንም አላ​መ​ጣ​ሁ​ል​ህም ነበር፤ በቀ​ንም ሆነ በሌ​ሊት የተ​ሰ​ረቀ ቢኖር ከእኔ እከ​ፍ​ልህ ነበር።


በባ​ል​ን​ጀ​ራው ከብት ላይ እጁን እን​ዳ​ል​ዘ​ረጋ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መሐላ በሁ​ለ​ታ​ቸው መካ​ከል ይሁን፤ የከ​ብ​ቱም ባለ​ቤት ይህን ከተ​ቀ​በለ፥ እርሱ ምንም አይ​ክ​ፈል።


በም​ድረ በዳም አውሬ ቢበ​ላው ውዳ​ቂ​ውን ያሳይ፤ አይ​ክ​ፈ​ልም።


“ሰው በባ​ል​ን​ጀ​ራው ዘንድ ብር ወይም ሌላ ዕቃ እን​ዲ​ጠ​ብ​ቅ​ለት አደራ ቢያ​ኖር ከቤ​ቱም ቢሰ​ረቅ፥ ሌባው ቢገኝ እጥፍ ይክ​ፈል።


跟着我们:

广告


广告