Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 21:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

31 በሬው ወን​ድን ልጅ ቢወጋ፥ ሴት​ንም ልጅ ቢወጋ ይህ​ንኑ ፍርድ ያድ​ር​ጉ​በት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

31 አንድ በሬ አንድን ወንድ ወይም ሴት ልጅ ቢወጋ በዚሁ ሕግ መሠረት ይፈጸም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

31 ወንድን ልጅ ቢወጋ ወይም ሴትን ልጅ ቢወጋ፥ ይህንኑ ፍርድ ያድርጉበት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

31 በሬው ወንድ ወይም ሴት ልጅ ወግቶ ቢገድል ቅጣቱ ተመሳሳይ ይሁን።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

31 ደግሞ ወንድን ልጅ ቢወጋ ሴትንም ልጅ ቢወጋ፥ ይህንኑ ፍርድ ያድርጉበት።

参见章节 复制




ዘፀአት 21:31
4 交叉引用  

“በሬም ወን​ድን ወይም ሴትን ቢወጋ ቢሞ​ቱም፥ በሬው በድ​ን​ጋይ ይወ​ገር፤ ሥጋ​ውም አይ​በላ፤ የበ​ሬው ባለ​ቤት ግን ንጹሕ ነው።


ከእ​ርሱ ግን ካሳ ቢፈ​ልጉ፥ የሕ​ይ​ወ​ቱን ካሳ የጫ​ኑ​በ​ትን ያህል ይስጥ።


በሬው ወንድ ባሪያ ወይም ሴት ባሪያ ቢወጋ፥ የበ​ሬው ባለ​ቤት ሠላሳ የብር ሰቅል ለጌ​ታ​ቸው ይስጥ፤ በሬ​ውም ይወ​ገር።


ቆመ፥ ምድርንም አወካት፣ ተመለከተ፥ አሕዛብንም አናወጠ፣ የዘላለምም ተራሮች ተቀጠቀጡ፥ የዘላለምም ኮረብቶች ቀለጡ፣ መንገዱ ከዘላለም ነው።


跟着我们:

广告


广告