ዘፀአት 21:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 “በሬም ወንድን ወይም ሴትን ቢወጋ ቢሞቱም፥ በሬው በድንጋይ ይወገር፤ ሥጋውም አይበላ፤ የበሬው ባለቤት ግን ንጹሕ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም28 “በሬ አንድን ወንድ ወይም ሴት ወግቶ ቢገድል፣ በሬው በድንጋይ ተወግሮ ይሙት፤ ሥጋውም አይበላ፤ ነገር ግን የበሬው ባለቤት በኀላፊነት አይጠየቅም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 “በሬ ወንድን ወይም ሴትን እስኪሞቱ ድረስ ቢወጋ፥ በሬው ይወገር፥ ሥጋውም አይበላ፤ የበሬው ባለቤት ግን ንጹሕ ነው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 “በሬ ሰው ወግቶ ቢገድል በድንጋይ ተወግሮ ይሙት፤ ሥጋውም አይበላ፤ ባለ ንብረቱም በነጻ ይለቀቅ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 በሬም ወንድን ወይም ሴትን እስኪሞቱ ድረስ ቢወጋ፥ በሬው ይወገር፥ ሥጋውም አይበላ፤ የበሬው ባለቤት ግን ንጹሕ ነው። 参见章节 |