Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 21:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

27 የባ​ሪ​ያ​ውን ጥርስ ወይም የባ​ሪ​ያ​ዪ​ቱን ጥርስ ቢሰ​ብር፥ ስለ ጥር​ሳ​ቸው አር​ነት ያው​ጣ​ቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

27 የወንድ ወይም የሴት አገልጋዩን ጥርስ ቢሰብር፣ ስለ ጥርስ ካሳ አገልጋዩን ነጻ ይልቀቀው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

27 የባርያውን ወይም የባርያይቱን ጥርስ ቢያወልቅ፥ ስለ ጥርሱ ነጻ ይልቀቀው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

27 በዚሁ ዐይነት አንድ ጥርሱን እንኳ ቢሰብር፥ ስለ ጥርሱ ካሣ ባሪያውን ነጻ ይልቀቀው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

27 የባሪያውን ወይም የባሪያይቱን ጥርስ ቢሰብር፥ ስለ ጥርሱ አርነት ያውጣው።

参见章节 复制




ዘፀአት 21:27
2 交叉引用  

“ሰውም የባ​ሪ​ያ​ውን ዐይን ወይም የባ​ሪ​ያ​ዪ​ቱን ዐይን ቢመታ፥ ቢያ​ጠ​ፋ​ውም፥ ስለ ዐይ​ና​ቸው አር​ነት ያው​ጣ​ቸው።


“በሬም ወን​ድን ወይም ሴትን ቢወጋ ቢሞ​ቱም፥ በሬው በድ​ን​ጋይ ይወ​ገር፤ ሥጋ​ውም አይ​በላ፤ የበ​ሬው ባለ​ቤት ግን ንጹሕ ነው።


跟着我们:

广告


广告