ዘፀአት 21:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ተሥዕሎተ መልክእ የተፈጸመለት ፅንስ ቢያስወርዳት ግን ሕይወት በሕይወት፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ነገር ግን የከፋ ጕዳት ቢደርስ ሕይወት በሕይወት፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ጉዳት ቢደርስባት ግን ሕይወት ስለ ሕይወት፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ነገር ግን ሴትዮዋ ራስዋ ብርቱ ጒዳት የደረሰባት ከሆነች ቅጣቱ ‘በሕይወት ምትክ ሕይወት፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ጕዳት ግን ቢያገኛት ሕይወት በሕይወት፥ 参见章节 |