ዘፀአት 21:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 “ሰው ሰውን ቢመታ፥ ቢሞትም፥ የመታው ፈጽሞ ይገደል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 “ሰውን ደብድቦ የገደለ ሞት ይገባዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 “ሰውን ቢመታ ቢሞትም፥ ፈጽሞ ይሙት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 “ሰውን ደብድቦ የሚገድል ሁሉ በሞት ይቀጣ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ሰው ሰውን ቢመታ ቢሞትም፥ እርሱ ፈጽሞ ይገደል። 参见章节 |