Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 21:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 ከእ​ር​ስ​ዋም ሌላ ቢያ​ገባ፥ ቀለ​ብ​ዋን፥ ልብ​ስ​ዋ​ንም፥ ለጋ​ብ​ቻ​ዋም ተገ​ቢ​ውን ይስ​ጣት፤ እን​ዳ​ል​በ​ደ​ላ​ትም ምስ​ክር ያሰ​ማ​ባት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 ሌላ ሴት ቢያገባ፣ ለመጀመሪያ ሚስቱ ምግቧን፣ ልብሷንና የጋብቻ መብቷን አይከልክላት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ሌላይቱን ቢያገባ፥ ምግብዋን፥ ልብስዋንና የጋብቻ መብቷን አይቀንስባት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 ሁለተኛ ሚስት ቢያገባ ለመጀመሪያ ሚስቱ ምግብና ልብስ መስጠቱን አይተው፤ ቀድሞ የነበራትንም የጋብቻ መብት አይከልክላት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 ከእርስዋ ሌላም ቢያጋባው፥ መኖዋን ልብስዋንም ለምንጣፍዋም ተገቢውን አያጕድልባት።

参见章节 复制




ዘፀአት 21:10
3 交叉引用  

ይህ​ንም ሦስት ነገር ባያ​ደ​ር​ግ​ላት ያለ ገን​ዘብ ነጻ ትውጣ።


ለል​ጁም ሊድ​ራት ቢወ​ድድ፥ ለሴት ልጆች የሚ​ገ​ባ​ውን ያድ​ር​ግ​ላት፤


跟着我们:

广告


广告