ዘፀአት 20:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ስድስት ቀን ሥራህን ሥራ፤ ተግባርህንም ሁሉ አድርግ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ስድስት ቀን ሥራ፤ ተግባርህንም ሁሉ አከናውን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ስድስት ቀን ሥራህን ሥራ፥ ተግባርህንም ሁሉ ፈጽም፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ሥራህን ሁሉ የምታከናውንባቸው ስድስት ቀኖች አሉልህ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ስድስት ቀን ሥራ ተግባርህንም ሁሉ አድርግ፤ 参见章节 |